#አዲስ
የህልምዎን ቤት እየፈለጉ ነው⁉️እኛ ጋር ያገኙታል‼️
🔔📣የቦሌ ሜጋ ሳይት አፓርትመንቶች ድንቅ ህይወትዎን ለመኖር የሚያስፈልጉዎትን ነገሮች ሁሉ አካቶ ይዟል
✒️✒️✒️በተመራጩ ሰፈር ቦሌ ሜጋ ከዋናው መንገድ ገባ ብሎ ሜጋ ህንፃ አጠገብ ይገኛል
♦️በወለል ሁለት ቆንጆ ቤቶችን ብቻ ከሰፋፊ ክፍሎች እና ከሚያማምሩ ገፅታዎች ጋር ይዘን መተናል
♦️ፈረስ በሚያስጋልብ በትልቁ የቤተሰብ ክፍል ውስጥ እንዲሁም ካሰኞት በበረንዳው የከተማውን ውበት እያጣጣሙ በወብ ምሽቶች ይደሰታሉ
♦️የህንፃው ሰገነት 400 ካሬ ሜትር የጋራ መጠቀሚያዎ ሆኖ ለባርቤኪው ወይም ለቤት ውጭ ፕሮግራሞች ማስተናገጃ ትክክለኛው ቦታ ነው
♦️203 ካሬ ባለሶስት መኝታ + የረዳት ማረፊያ
♦️213.41 ካሬ ባለሶስት መኝታ + የረዳት ማረፊያ
♦️አስተማማኝ ሊፍት እና ጄኔሬተር የሚገጠሙለት
♦️ሳይታችንን በከፍተኛ ጥራት ተገንብቶ በከፊል ለሚጠናቀቁ ቤቶች በ18 ወራት እንዲሁም ሙሉ ለሙሉ ለሚጠናቀቁ ቤቶች በ24 ወራት የሚረከቡት
☑️ዋጋ በከፊል ለሚጠናቀቁ ቤቶች በካሬ ብር 106,387.13
በሙሉ ለሚጠናቀቁ ቤቶች በካሬ ብር 119,753.71
☑️በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት ባለቤት ይሁኑ፤
ይህን በዓይነቱ ልዩ የሆነ ቤት ለመያዝ እድሉን እንዳያመልጥዎት! ዛሬውኑ ይደውሉ።
ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ
ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!!













Leave feedback about this
You must be logged in to post a review.